World News

የክልሎችን አወቃቀር የመከለስ አስፈላጊነት
Articles, History, World News, ሕግ

የክልሎችን አወቃቀር የመከለስ አስፈላጊነት

በሥራ ላይ የሚገኘው የክልሎች አደረጃጀት በሽግግር ወቅት የተሠራ፣ በሚመለከታቸው የመስኩ ምሁራን ጥልቀት ያለው ጥናት ያልተደረገበትና የሁሉንም ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችና ፖለቲከኞች ፍላጎት በአግባቡ ያላስተናገደ፣ ይልቁንም አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ በወቅቱ ተደራጅተው ይንቀሳቀሱ የነበሩት የተቃዋሚ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የኢሕአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አመራሮችና አባላት ጭምር በንቃት፣ በብስለት እና የእኩልነት ስሜትን በሚያስተናግድ መልኩ ተሳትፈው ሐሳባቸውን በነጻነት ያራመዱበትና ድምጻቸውንም…

የደርግና የአስኳላ ሕልመኞች
World News, መጻሕፍት

የደርግና የአስኳላ ሕልመኞች

“የደርግ ሕልመኞች በተፈጠነ ሁኔታ እየተጠናከሩ ከኮሚቴነት ወደ ደርግነት ተለውጠው የመንግሥት ሥልጣን ወደ መያዝ እየተቃረቡ በመጡበት ጊዜ በአስኳላ ሕልመኞች ካምፕ ውስጥ ከፍተኛ ግራ መጋባት ተፈጠረ፡፡ ለዓመታት ፖለቲካዊ፣ ውጊያዊና ሥነ አእምሯዊ ዝግጅታቸው የፊውዳሉን ሥርዓት ያለ ሌላ ተፎካካሪ ነጻ አውጪ በትግላቸው ለማውረድና የኢትዮጵያ ሕዝብ ታዳጊ ለመሆን ነበር፡፡ አብዮታዊ ጽሑፎችንና የጭቁን ሕዝቦች ልብ አንጠልጥል ታሪኮች ትግሎችን በአንክሮ የተከታተሉት አውቀውም…

ነገን መፍራት:-  የአማራ ክልል ሕዝብ ሥር የሰደደ ችግር _ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)
World News, መጻሕፍት

ነገን መፍራት:- የአማራ ክልል ሕዝብ ሥር የሰደደ ችግር _ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)

የዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) አዲስ መጽሐፍ “ሰበዝ” ከያዘቻቸው መጣጥፎች ውስጥ አንዱ “ነገን መፍራት” የሚል አርስት ተሰጥቶታል፡፡ በዚህ ጽሑፍ፣ ደራሲው አንድ የሥራ ገጠመኙን ይተርክልናል፡፡ ገጠመኙ፣ ራሱ በሚመራው ድርጅት (አመልድ) በተዘረጋ ፕሮጀክት የታቀፈን “ደሃ” አርሶ አደር ቤት ተገኝቶ የተመለከተው ነው፡፡ አርሶ አደሩ በፕሮጀክቱ በሚሰጥ ስልጠና ታግዞ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በማካሄድ በዓመት ወደ 87 ሺሕ በር አግኝቷል፡፡ አርሶ አደሩ …

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ
Politics, World News, ሐተታ, ፖለቲካ

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ

ፈር መያዣ ማክሰኞ፣ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ የደቡብ ክልል የዞን እና የልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸው ተዘግቧል፡፡ በስብሰባው በሕዝበ ውሳኔ ክልል መሆኑ የተረጋገጠው የሲዳማ ዞንን ጨምሮ የደቡብ ክልልን በአራት የሚከፍለው አዲስ አወቃቀር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲተላለፍ ከስምምነት ላይ መደረሱም ተመልክቷል፡፡ “የሰላም አምባሳደሮች” በሚል…

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ
Articles, Politics, World News, ሐተታ, ኢኮኖሚ

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረጉት ግሪካዊ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ “Ethiopia: The Last two Frontiers” በሚለው መጽሐፋቸው የሶማሌንና የአፋርን ክልሎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ ፐሮፌሰር ማርካኪስ እንደሚሉት እነዚህ ኹለት ክልሎች በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት እና/ወይም በአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ለአገረ መንግሥቱ ህልውና ጠንቅ በመሆኑ በፍጥነት መስተካከል ያለበት ነው፡፡ እውነትም በእነዚህ ክልሎች…

የክልሎችን አወቃቀር የመከለስ አስፈላጊነት
Articles, History, World News, ሕግ

የክልሎችን አወቃቀር የመከለስ አስፈላጊነት

በሥራ ላይ የሚገኘው የክልሎች አደረጃጀት በሽግግር ወቅት የተሠራ፣ በሚመለከታቸው የመስኩ ምሁራን ጥልቀት ያለው ጥናት ያልተደረገበትና የሁሉንም ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችና ፖለቲከኞች ፍላጎት በአግባቡ ያላስተናገደ፣ ይልቁንም አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ በወቅቱ ተደራጅተው ይንቀሳቀሱ የነበሩት የተቃዋሚ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የኢሕአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አመራሮችና አባላት ጭምር በንቃት፣ በብስለት እና የእኩልነት ስሜትን በሚያስተናግድ መልኩ ተሳትፈው ሐሳባቸውን በነጻነት ያራመዱበትና ድምጻቸውንም…

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)
Articles, Economy, World News

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት አገራችንን ውድ ዋጋ እያስከፈላት ነው፡፡ በዚህች አጭር ጽሑፍ ስለአማራና ትግራይ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ ስለሁለቱ ሕዝቦች ኅብረትና አንድነት መናገር አልፈልግም፤ በደንብ የሚታወቅ ስለሆነ፡፡ እነኝህ አንድም ሁለትም የሆኑ ሕዝቦች በታሪክ፣ በሃይማኖት፣ በፊደል፣ በሥነ-ልቦና አንድና ያው መሆናቸው የማያጠራጥር ሐቅ ስለሆነ፡፡ የእኔ አጀንዳ በእነኝህ የኢትዮጵያ ምሰሶዎች ላይ ልኂቃኑ ምን ያህል በደል እንዳደረሱባቸውና እያደረሱባቸው እንደሆነ የተወሰኑ ነጥቦችን…

የ2012 ዓ.ም. ብሔራዊ ምርጫ ይካሄድ ወይስ ይራዘም? – ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር)
Articles, World News

የ2012 ዓ.ም. ብሔራዊ ምርጫ ይካሄድ ወይስ ይራዘም? – ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር)

ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ፖለቲካውን አረጋግተን፣ የለውጥ ኀይሉ ተጠናክሮ፣ ቀልባሾቹ ሽንፈታቸውን በፀጋ ተቀብለው ወይም በንሰሃ ወደለውጡ መንገድ ተመልሰው ከዚያ በኋላ ምርጫ አዘጋጅተን የተለመደው ዓይነት ሳይሆን ዶ/ር ዐቢይ እንዳለው በሕዝብም በመንግሥትም በተፎካካሪ ፓርቲዎችም በሚታዘቡ ወዳጅ አገሮችም ተዓማኒ የሆነ ምርጫ ማካሄድ እንችላለን ወይ? ነው ጥያቄው፡፡ በእኔ አስተያየት ፍፁም የማይሆን ተስፋ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱን ተዓማኒ የሆነ ምርጫ…


About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo