Politics

ሥራ አጥነት፣ ሥራ ፈትነት እና የሕግ ሚና
Opinion, Politics, ሕግ, ታሪክ, ፖለቲካ

ሥራ አጥነት፣ ሥራ ፈትነት እና የሕግ ሚና

አበበ አሳመረ በአደጉት አገሮች ሥራ አጥነትና ሥራ ፈትነት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው የፖለቲካ አጀንዳ ነው፡፡ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ሥራ አጥ ማለት በመቀጠር የዕድሜ ክልል ውስጥ ሆኖ  ሥራ ያላገኘ ማለት ሲሆን፣ ሥራ ፈት ማለት ደግሞ ሥራ ላይ የነበረና በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ የሌለው ማለት ነው፡፡ በአደጉት አገሮች ሥራ አጥነትን በተወሰነ ቁጥር እቀንሳለሁ ብሎ የፖለቲካ መደራደሪያ በማቅረብ መራጩን ለማሳመንና…

ሕግን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ-ተሾመ ተስፋዬ (የሕግ ባለሙያ)
History, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

ሕግን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ-ተሾመ ተስፋዬ (የሕግ ባለሙያ)

የአንድ አገር የሕግ ሥርዓት በከፊልም ቢሆን የግለሰቦች ወይም የሕዝቦች የጋራ የፖለቲካ ውሳኔ ውጤት ነው፡፡ ሆኖም ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ተቋም ለሕግ ተገዢ የሆነበትንና ፍትሕ የሰፈነበትን አገር ለመገንባት እና ዜጎችን ከፖለቲካ ሥርዓትና ባለሥልጣናት ጭቆና ለመከላከል የሕግ ሥርዓቱ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን ከፖለቲካ ሥርዓቱ ነጻ መሆን ይኖርበታል። የሕግ ሥርዓት የፖለቲካ ሥርዓቱ በተቀያየረ ቁጥር የሚቀያየር ሳይሆን ዘላቂነት ባለው መልኩ መደራጀት…

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ
Politics, World News, ሐተታ, ፖለቲካ

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ

ፈር መያዣ ማክሰኞ፣ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ የደቡብ ክልል የዞን እና የልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸው ተዘግቧል፡፡ በስብሰባው በሕዝበ ውሳኔ ክልል መሆኑ የተረጋገጠው የሲዳማ ዞንን ጨምሮ የደቡብ ክልልን በአራት የሚከፍለው አዲስ አወቃቀር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲተላለፍ ከስምምነት ላይ መደረሱም ተመልክቷል፡፡ “የሰላም አምባሳደሮች” በሚል…

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ
Articles, Politics, World News, ሐተታ, ኢኮኖሚ

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረጉት ግሪካዊ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ “Ethiopia: The Last two Frontiers” በሚለው መጽሐፋቸው የሶማሌንና የአፋርን ክልሎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ ፐሮፌሰር ማርካኪስ እንደሚሉት እነዚህ ኹለት ክልሎች በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት እና/ወይም በአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ለአገረ መንግሥቱ ህልውና ጠንቅ በመሆኑ በፍጥነት መስተካከል ያለበት ነው፡፡ እውነትም በእነዚህ ክልሎች…

አሳሳቢው የጤና ባለሙያዎቻችን ይዞታ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ እየሞተ ነው -በዶ/ር አብረሐም አርኣያ (የ‹ሐኪም› ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መሥራች እና ጠቅላላ ሐኪም)
Articles, News, Politics

አሳሳቢው የጤና ባለሙያዎቻችን ይዞታ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ እየሞተ ነው -በዶ/ር አብረሐም አርኣያ (የ‹ሐኪም› ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መሥራች እና ጠቅላላ ሐኪም)

በቅርቡ 65 የጤና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጪ አካላት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው በጤና ሚኒስቴር በኩል ተገልጿል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጤና ዘርፉ ዝግጁነት ምን ያህል ደካማ እንደነበር ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ይህን ያህል ባለሙያ በቫይረሱ ሲጠቃ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ ቀድሞ እንደሞተ ነው መቁጠር ያለብን፡፡ የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ቀድመን በማወቃችን ለሕዝብ ይፋ እንዲደረግ ግፊት ስናደርግ ነው የቋየነው፡፡ ባለን የማኅበራዊ…

ወገንተኝነት የተጫነው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጥናት ሪፖርት-በበላይነው አሻግሬ (ጠበቃና የሰብአዊ መብት ባለሙያ)
Articles, News, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

ወገንተኝነት የተጫነው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጥናት ሪፖርት-በበላይነው አሻግሬ (ጠበቃና የሰብአዊ መብት ባለሙያ)

“አምነስቲ አንተርናሽናል” ዓለም ዐቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት እንደሆነ  ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ በዓለም አገሮች ሁሉ ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ እየመረመረ የጥናቱን ውጤት ለአገራቱ፣ ለሚመለከታቸው አህጉራዊና ዓለም ዐቀፋዊ ተቋማት ያሳውቃል፤ የእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱ ሐሳብ ያቀርባል፡፡ አምነስቲ በተለይ የሚታወቀው አምባገነን መንግሥታት የሚፈፅሙትን ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጣል፡፡ በጠቅላላው አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደ ዓለም ዐቀፍ ተቋም፣ በተለያዩ አገሮች ያለውን የሰብአዊ…

አገር ግንባታ በኢትዮጵያ፤ ከትናንት እስከ ነገ  -በቴዎድሮስ ኀይሌ
Articles, News, Politics, ሕግ

አገር ግንባታ በኢትዮጵያ፤ ከትናንት እስከ ነገ -በቴዎድሮስ ኀይሌ

1.ንድፈ–ሐሳባዊና ታሪካዊ መግቢያ 1.1. አገር ግንባታ ምንድን ነው? በመጀመሪያ ‹አገር ግንባታ› (na­tion-building) የሚለው እሳቤ በአማርኛው አጠቃቀሙ የብሔርተኝነት ሦስት አዕማዶች ከሆኑት አገር፣ ሕዝብና መንግሥት በአንዱ ላይ ብቻ የቆመ ይመስላል:: ስለዚህም ለእንግሊዝኛው የተሻለው አገላለጥ ‹ብሔር ግንባታ› ነበር:: ይሁን እንጂ አገር ያለ ሕዝብና መንግሥት፤ ሕዝብ ቢያንስ በምኞት ደረጃ ያለ አገርና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለ አገርና ሕዝብ የተሟላ ትርጉም…

አውቀን እንታረም
Articles, News, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

አውቀን እንታረም

ሲራራ ጥር 30/ 2012 1ኛ ዓመት ቁጥር 001 ዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር) እ.ኤ.አ. ኅዳር 7 ቀን 1987 “የሕይወት ዘመን ፕሬዚዳንት” ሲባሉ የነበሩት የቱኒዚያው የቀድሞ መሪ ሀቢብ ቡርጊባ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤን አሊ የተገለበጡበት ቀን ነው። ቤን አሊ “ሕገ መንግሥታዊ መፈንቅለ መንግሥት” የሚል ስያሜ ባተረፈው ደም ያላፋሰሰ ሒደት፣ የርዕሰ መንግሥትነቱን ሥልጣን በጨበጡ ማግስት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታታቸውም በላይ፣…

ሥራ አጥነት፣ ሥራ ፈትነት እና የሕግ ሚና
Opinion, Politics, ሕግ, ታሪክ, ፖለቲካ

ሥራ አጥነት፣ ሥራ ፈትነት እና የሕግ ሚና

አበበ አሳመረ በአደጉት አገሮች ሥራ አጥነትና ሥራ ፈትነት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው የፖለቲካ አጀንዳ ነው፡፡ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ሥራ አጥ ማለት በመቀጠር የዕድሜ ክልል ውስጥ ሆኖ  ሥራ ያላገኘ ማለት ሲሆን፣ ሥራ ፈት ማለት ደግሞ ሥራ ላይ የነበረና በተለያዩ ምክንያቶች ሥራ የሌለው ማለት ነው፡፡ በአደጉት አገሮች ሥራ አጥነትን በተወሰነ ቁጥር እቀንሳለሁ ብሎ የፖለቲካ መደራደሪያ በማቅረብ መራጩን ለማሳመንና…

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?

ፈር መያዣ ዶናልድ ዱቶን የተባለ ጸሐፊ “የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋና ቅጥ ያጣ አመጽ ሥነ-ልቦና” (2007) የተሰኘውን መጽሐፉን ሲጀምር፡- “አሁን ሰብአዊውን ገመና ስላወቅሁት፣ የመጽሐፌን መታሰቢያነት ለውሻዬ አድርጌዋለሁ፤” ይላል፡፡ ምናልባትም ያሳለፍነው ክፍለ ዘመን ገድል በታሪክ ድርሳናት ሲዘከር ከሁሉ ጎልቶ የሚታይ ጉዳይ ቢኖር የሰው ልጅ በገዛ ራሱ ላይ የፈጸመው ሰቆቃና ጭካኔ መሆኑ አይቀርም፡፡ ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት ባለፉት መቶ ዓመታት ፍጅቶችና…

ፖለቲካዊ ሙስና በኢትዮጵያ-(ተስፋዬ መኮንን)
Featured articles, Politics, ፖለቲካ

ፖለቲካዊ ሙስና በኢትዮጵያ-(ተስፋዬ መኮንን)

ፋሽስት ኢጣሊያ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተፈጠረው የኀይል አሰላላፍ ለውጥና ምክንያት በእንግሊዞች እርዳታና በኢትዮጵያ አርበኞች ተጋድሎ ድል ከሆነች በኋላ፣ ቀዳማቂ ኀይል ሥላሴ በሱዳን በኩል አድርገው ኦሜድላ (ጎጃም) እንደደረሱ አንድ አዋጅ አውጥተው ነበር፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ ኦሜድላ ላይ ሆነው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባስነገሩት አዋጅ በአምስት ዓመቱ የጠላት ወረራ ዘመናት በባንዳነት ተሰልፈው አገራቸውን ለሸጡት ምንደኛ አካላት ምሕረት የሚያደርግ ብቻ ሳይሆን…

እንደገና የአፈና አገዛዝ?-(ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)
Articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

እንደገና የአፈና አገዛዝ?-(ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

“ግፉ በዛ!” ታኅሣሥ 24 ቀን 2004 ዓ.ም. የአወሊያ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የጠየቁት ጥያቄ ነው፡፡ በዕለቱ አወሊያ ትምህርት ቤት ውስጥ በመስዋዕትነት የተመሠረተው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የሙስሊሙ ብቸኛ ወኪል ለሆዳቸው ባደሩና የሙስሊሙን ጥቅም አሳልፈው በሰጡ ሰዎች ተሞልቷል፤ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን ጥሶ ይህን ምረጡ ያንን አትምረጡ እያለ በውስጥ ጉዳያችን መግባቱን ያቁም፤ የተባረሩት መምህሮቻችን ይመለሱ፤ መንግሥት የአሕባሽ አስተምህሮን መደገፉን…


1 2
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo