News

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]
Articles, News, Opinion

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]

የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ከሥርወ መንግሥታዊ ወደ አብዮታዊ ከዚያም ወደ ዘውጋዊነት ባደረገው ታሪካዊ ጉዞ ምክንያት የጥንታዊነትና ዘመናዊነት፣ ዜግነታዊነትና ዘውጋዊነት፣ ባህላዊነትና ፖለቲካዊነት፣ ወዘተ… መንትያነቶች በአገሪቱ ብሔራዊ ማንነት ግንዛቤ፣ የብሔርተኝነት ፖለቲካና ጥናት ውስጥ በሰፊው ይንጸባረቃሉ፡፡ ስለዚህም ተቀዳሚው እርምጃ እነዚህን ጉራማይሌዎች የሚያስተናግድ ለአገር ግንባታው መሠረት የሚሆን ግልጽና አካታች ርዕዮተ ዓለም መንደፍ ይሆናል፡፡ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ሕዝብን ከመንግሥት፣ እንዲሁም የመንግሥትን አካላት በአዎንታዊነት…

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ…

የዐቢይ መንግሥት ጠንካራ ነው- ፋሲል ኑርልኝ
Articles, News, Opinion

የዐቢይ መንግሥት ጠንካራ ነው- ፋሲል ኑርልኝ

“በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ደካማ ነው፤ አገሪቱ በየቦታው በታጠቁ ኀይሎች እየታመሰች ነው፤ በመንግሥት ላይ መንግሥት የሆኑ አካላት እንደፈለጋቸው አመጽ እየጠሩና ሕዝብ እያስገደሉ ሳይጠየቁ በነጻነት እየተንቀሳቀሱ ነው፤ ሕወሓትም ከክልሉ አልፎ አገር እንዲያተራምስ ዕድል ተሰጥቶታል፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ሕወሓት በማናለብኝነት መንፈስ ምርጫ ለማካሄድ ወስኗል፤ ሃይማኖት ተኮር ፓርቲዎችና ባንኮች ብቅ ብቅ እያሉ በአገሪቱ ህልውና ላይ…

“ከብዙዎቹ አመጾች ጀርባ ሕወሓት አለ”-አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)
Articles, News, Opinion

“ከብዙዎቹ አመጾች ጀርባ ሕወሓት አለ”-አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

የዚህ እትም የሲራራ ጋዜጣ እንግዳ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ናቸው፡፡ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መሥራች አባላት መሀከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ በድርጅቱ ውስጥ በተፈጠረ ልዩነት ምክንያት ከሕወሓት ተሰናብተው ለበርካታ ዓመታት ኑሯቸውን በአውሮፓ (ኔዘርላንድስ) ገፍተዋል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በተፈጠሩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ኅብረቶችና ቅንጅቶች ከፍተኛ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት ዶ/ር አረጋዊ፣ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር…

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)
Articles, News, Opinion, ሐተታ

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)

አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ናቸው፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም በቅርቡ ባሳለፈው ውሳኔ እና ተያያዥ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሲራራ ዝግጅት ክፍል ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ሲራራ፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም መወሰኑን…

ወደፊት እንራመድ!-በዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር)
Articles, News, ሐተታ

ወደፊት እንራመድ!-በዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር)

እ.ኤ.አ. ኅዳር 7 ቀን 1987 “የሕይወት ዘመን ፕሬዚዳንት” ሲባሉ የነበሩት የቱኒዚያው የቀድሞ መሪ ሀቢብ ቡርጊባ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤን አሊ የተገለበጡበት ቀን ነው። ቤን አሊ “ሕገ መንግሥታዊ መፈንቅለ መንግሥት” የሚል ስያሜ ባተረፈው ደም ያላፋሰሰ ሒደት፣ የርዕሰ መንግሥትነቱን ሥልጣን በጨበጡ ማግስት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታታቸውም በላይ፣ ቱኒዚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማኅበራትና የፖለቲካ ኀይሎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ከባቢ እንደሚፈጠርና…

ቅስም ሰባሪው የዶ/ር ንጉሥ ሕልፈት  እና የእኛ ኑሮ -በዶ/ር አብርሃም አርአያ  (የቀዶ ሕክምና ሬዚደንት ሐኪም)
Articles, News

ቅስም ሰባሪው የዶ/ር ንጉሥ ሕልፈት እና የእኛ ኑሮ -በዶ/ር አብርሃም አርአያ (የቀዶ ሕክምና ሬዚደንት ሐኪም)

የዶ/ር ንጉሥ ሸጋው ሕልፈት የበርካታ ጤና ባለሙያዎችን ልብ በሐዘን የሰበረ ነው፡፡ ወንድማችን ያጣነው አቅም ስለሌለን ነው፡፡ አቅም ቢኖረን ሊተርፍ የሚችልበት ዕድል ይኖር ነበር፡፡ የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች የጤና መድህን የለንም፡፡ የሚከፈለን ደሞዝም እንኳን ለሕክምና ወጪ ለቤት ኪራይም በአግባቡ የሚበቃ አይደለም፡፡ ከውጪ ሆኖ የሚመለከተን ማኅበረሰብ ብዙ የሚከፈለን ነው የሚመስለው፡፡ ሐኪም በታመመ ቁጥር ለመታከሚያ እየተባለ ሁልጊዜ ልመና እንወጣለን፡፡…

አሳሳቢው የጤና ባለሙያዎቻችን ይዞታ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ እየሞተ ነው -በዶ/ር አብረሐም አርኣያ (የ‹ሐኪም› ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መሥራች እና ጠቅላላ ሐኪም)
Articles, News, Politics

አሳሳቢው የጤና ባለሙያዎቻችን ይዞታ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ እየሞተ ነው -በዶ/ር አብረሐም አርኣያ (የ‹ሐኪም› ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መሥራች እና ጠቅላላ ሐኪም)

በቅርቡ 65 የጤና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጪ አካላት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው በጤና ሚኒስቴር በኩል ተገልጿል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጤና ዘርፉ ዝግጁነት ምን ያህል ደካማ እንደነበር ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ይህን ያህል ባለሙያ በቫይረሱ ሲጠቃ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ ቀድሞ እንደሞተ ነው መቁጠር ያለብን፡፡ የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ቀድመን በማወቃችን ለሕዝብ ይፋ እንዲደረግ ግፊት ስናደርግ ነው የቋየነው፡፡ ባለን የማኅበራዊ…

ወገንተኝነት የተጫነው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጥናት ሪፖርት-በበላይነው አሻግሬ (ጠበቃና የሰብአዊ መብት ባለሙያ)
Articles, News, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

ወገንተኝነት የተጫነው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጥናት ሪፖርት-በበላይነው አሻግሬ (ጠበቃና የሰብአዊ መብት ባለሙያ)

“አምነስቲ አንተርናሽናል” ዓለም ዐቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት እንደሆነ  ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ በዓለም አገሮች ሁሉ ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ እየመረመረ የጥናቱን ውጤት ለአገራቱ፣ ለሚመለከታቸው አህጉራዊና ዓለም ዐቀፋዊ ተቋማት ያሳውቃል፤ የእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱ ሐሳብ ያቀርባል፡፡ አምነስቲ በተለይ የሚታወቀው አምባገነን መንግሥታት የሚፈፅሙትን ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጣል፡፡ በጠቅላላው አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደ ዓለም ዐቀፍ ተቋም፣ በተለያዩ አገሮች ያለውን የሰብአዊ…

አገር ግንባታ በኢትዮጵያ፤ ከትናንት እስከ ነገ  -በቴዎድሮስ ኀይሌ
Articles, News, Politics, ሕግ

አገር ግንባታ በኢትዮጵያ፤ ከትናንት እስከ ነገ -በቴዎድሮስ ኀይሌ

1.ንድፈ–ሐሳባዊና ታሪካዊ መግቢያ 1.1. አገር ግንባታ ምንድን ነው? በመጀመሪያ ‹አገር ግንባታ› (na­tion-building) የሚለው እሳቤ በአማርኛው አጠቃቀሙ የብሔርተኝነት ሦስት አዕማዶች ከሆኑት አገር፣ ሕዝብና መንግሥት በአንዱ ላይ ብቻ የቆመ ይመስላል:: ስለዚህም ለእንግሊዝኛው የተሻለው አገላለጥ ‹ብሔር ግንባታ› ነበር:: ይሁን እንጂ አገር ያለ ሕዝብና መንግሥት፤ ሕዝብ ቢያንስ በምኞት ደረጃ ያለ አገርና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለ አገርና ሕዝብ የተሟላ ትርጉም…


1 2
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo