Featured articles

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!
Featured articles, ሐተታ

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!

ኢትዮጵያዊያን ለፖለቲካ ሽግግር እንግዳ ነን፡፡ በታሪካችን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የፖለቲካ ውድድርና ፉክክር (political contestation) የተጀመረው በጣም በቅርቡ ነው፡፡ እሱም ቢሆን ሁሉም ተፎካካሪዎች በእኩል መሠረት ላይ በማይሆኑበት ኢፍትሐዊ የጨዋታ ሜዳ ላይ የሚካሄድ ፉክክር ነው፡፡ ይህ ጊዜ አገራችን ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ምሁራን የሚፈተኑበት ጊዜም አሁን ነው፡፡ ምን ያህል ዝግጁ ነን? የፖለቲካ ልሂቃኑ ይህ ለውጥ አገርና ወገንን በሚጠቅም መልኩ…

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ…

ሲቪክ ማኅበራት ይደገፉ፤ ይጠናከሩ!
Featured articles, ሐተታ

ሲቪክ ማኅበራት ይደገፉ፤ ይጠናከሩ!

የሕዝባችን የእርስ በርስ መስተጋብር ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲቀጥልና የአገራችን ህልውና እንዲጠበቅ፣ ብሎም የዴሞክራሲ ሽግግር ማድረግ እንድትችል ከተፈለገ ከፖለቲካ ድርጅቶች ይልቅ አገር በቀል የሆኑት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከፍተኛ ሚና መጫዎት ይገባቸዋል፡፡ ብዙዎቹ የአገራችን የፖለቲካ ድርጅቶች ከዴሞክራሲና ከዴሞክራሲያዊ አሠራር አንጻር ሲመዘኑ ከፍተኛ ችግር ያለባቸው በመሆናቸው በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መጠናከር ላይ ትልቅ ትኩረት ሊደረግ ይገባል፡፡ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት…

የሚሰብኩትን የሚኖሩ ፖለቲከኞች ከወዴት አሉ?
Featured articles, ሐተታ

የሚሰብኩትን የሚኖሩ ፖለቲከኞች ከወዴት አሉ?

የዘውግና ሃይማኖት ብዝሃነት ባለባቸው አገሮች (ማኅበረሰቦች) ግጭት ሊበረክት እንደሚችል ይታመናል፡፡ ሆኖም የዓለም ታሪክ እንደሚያሳየን የዘውግም ይሁን የሃይማኖት ብዝሃነት በራሱ የግጭት ምንጭ ሊሆን አይችልም፡፡ ከፍ ያለ ልዩነትና ክፍፍል ያለባቸው ማኅበረሰቦች ግጭትን ለማስወገድ እና ጠንካራ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችላቸው የሕግ የበላይነት የነገሠበት እና የዜጎችና የቡድኖች መብት የተከበረበት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በተቻለ መጠን ሁሉንም ዜጎችና ቡድኖች…

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!
Featured articles, ሐተታ

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!

ኢትዮጵያዊያን ለፖለቲካ ሽግግር እንግዳ ነን፡፡ በታሪካችን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የፖለቲካ ውድድርና ፉክክር (political contestation) የተጀመረው በጣም በቅርቡ ነው፡፡ እሱም ቢሆን ሁሉም ተፎካካሪዎች በእኩል መሠረት ላይ በማይሆኑበት ኢፍትሐዊ የጨዋታ ሜዳ ላይ የሚካሄድ ፉክክር ነው፡፡ ይህ ጊዜ አገራችን ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ምሁራን የሚፈተኑበት ጊዜም አሁን ነው፡፡ ምን ያህል ዝግጁ ነን? የፖለቲካ ልሂቃኑ ይህ ለውጥ አገርና ወገንን በሚጠቅም መልኩ…

ትኩረት ለተዘነጋው የዕድገት ሞተር
Featured articles, ታሪክ

ትኩረት ለተዘነጋው የዕድገት ሞተር

በአሁኑ ዘመን በአብዛኛው የዓለም አገራት አብዛኛው ሕዝብ ኗሪ የሆነው፣ አብዛኛዎቹ መሠረተ ልማቶች የሚገነቡበት፣ አብዛኛው ኢኮኖሚ የሚንቀሳቀሰውም ሆነ አብዛኛው የፖለቲካ ሁኔታ የሚከናወነው በከተሞች ነው። የአገራችን ከተሞች ሁለንተናዊ ድርሻ ከሌሎች ያደጉ አገሮች ጋር ሲነፃፀር እጅግ ዝቅተኛ ነው ሊባል ቢችልም ቢያንስ ባለፉት ዐሥርት ዓመታት በአገራችን ከተሞች እየታየ ያለው ዕድገት እኛም በሒደት አዝጋሚም ቢሆን ወደ ሌላው የዓለም ሁኔታ እያመራን…

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?

ፈር መያዣ ዶናልድ ዱቶን የተባለ ጸሐፊ “የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋና ቅጥ ያጣ አመጽ ሥነ-ልቦና” (2007) የተሰኘውን መጽሐፉን ሲጀምር፡- “አሁን ሰብአዊውን ገመና ስላወቅሁት፣ የመጽሐፌን መታሰቢያነት ለውሻዬ አድርጌዋለሁ፤” ይላል፡፡ ምናልባትም ያሳለፍነው ክፍለ ዘመን ገድል በታሪክ ድርሳናት ሲዘከር ከሁሉ ጎልቶ የሚታይ ጉዳይ ቢኖር የሰው ልጅ በገዛ ራሱ ላይ የፈጸመው ሰቆቃና ጭካኔ መሆኑ አይቀርም፡፡ ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት ባለፉት መቶ ዓመታት ፍጅቶችና…

ፖለቲካዊ ሙስና በኢትዮጵያ-(ተስፋዬ መኮንን)
Featured articles, Politics, ፖለቲካ

ፖለቲካዊ ሙስና በኢትዮጵያ-(ተስፋዬ መኮንን)

ፋሽስት ኢጣሊያ በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተፈጠረው የኀይል አሰላላፍ ለውጥና ምክንያት በእንግሊዞች እርዳታና በኢትዮጵያ አርበኞች ተጋድሎ ድል ከሆነች በኋላ፣ ቀዳማቂ ኀይል ሥላሴ በሱዳን በኩል አድርገው ኦሜድላ (ጎጃም) እንደደረሱ አንድ አዋጅ አውጥተው ነበር፡፡ ንጉሠ ነገሥቱ ኦሜድላ ላይ ሆነው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባስነገሩት አዋጅ በአምስት ዓመቱ የጠላት ወረራ ዘመናት በባንዳነት ተሰልፈው አገራቸውን ለሸጡት ምንደኛ አካላት ምሕረት የሚያደርግ ብቻ ሳይሆን…

የሰላም መሠረቶች-በበቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የሰላም መሠረቶች-በበቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

የሰላምን ምንነት በአጭርና ቀላል መንገድ መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሰላም ሲኖር በቀላሉ የሚወሰድ፣ ሲደፈርስ ብቻ ዋጋው ምን ያህል ከባድና አስፈላጊ የሆነ በትውልዶች መፈራረቅ የዳበረ እሴት መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ ሰላም ከጥንት ፈላስፎች እስከቅርብ ጊዜ ሊቃውንት የተጠበቡበት ለሰው ልጆች በጣም አስፈላጊ የሆነ እሴት ነው፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱን መፈለግ ጠቃሚነቱን ለማጉላት ካልሆነ በቀር ሰላምን ሁሉም ይረዳታል፤ያውቃታል ማለት ይቻላል፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱ…

ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል?-በቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)
Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል?-በቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)

ይህ ጥያቄ ገና ከ1928 ዓ.ም የጣልያን ወረራ ቀድሞ ባለው ዘመን ባቆጠቆጠው የለውጥ ሐዋሪያ ልሂቃን በተለያየ መልኩ የተነካካ ቢሆንም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ በማንሳት የተሟላ መልስ ለማቅረብ የሞከሩት እውቁ ሊቅ ሀዲስ ዓለማየሁ ነበሩ፡፡ ከዚያ ወዲህ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ሀዲስ ካቀረቡት አማራጭ ሌላ ሁለት ፍፁም የተራራቁ የአገር አስተዳደር ርዕዮት ዓለሞች የተከተሉ ሁለት አገዛዞች  በተግባር ተሞክረዋል፡፡ የወታደራዊው ደርግ…

Uprooting Revolutionary Democracy and Questioning Mädämär:Can Abiy’s EPRDF clean the leftovers of Revolutionary Democracy and install the ideology of Mädämär uniquely?-by Alelign Aschale (PhD)
Articles, Featured articles, Politics

Uprooting Revolutionary Democracy and Questioning Mädämär:Can Abiy’s EPRDF clean the leftovers of Revolutionary Democracy and install the ideology of Mädämär uniquely?-by Alelign Aschale (PhD)

After western ideologies (ideas of politics) encroached in their country and emptied enforce, Africans (especially of political elites) hastened to borrow or buy them without reduction. Among the immensely borrowed and bought ideologies without taming were Capitalism, Marxism, Leninism, Socialism, Communism, and the proletariat system. Maoism contributed for integrating the east (China) with the west,…


1 2
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo