Economy

ገና በኮረና ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፪)- ጌታቸው አስፋው
Economy, ኢኮኖሚ

ገና በኮረና ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፪)- ጌታቸው አስፋው

መንደርደሪያ ሐሳብ በአንድ ወቅት ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ኀይሌን የመሳሰሉ ሊቅ የሒሳብ ባለሙያዎች የሒሳብ ቃላትን ከእንግሊዝኛው ወደ አማርኛ በመተርጎም ሕዝብ እንዲለማመደው ብርቱ ጥረት አድርገው ነበር፡፡ ነገር ግን አልተሳካላቸውም፡፡ አሁን ድረስ ሒሳብ በእንግሊዘኛ ካልሆነ በቀር በአማርኛ ሊገባን አልቻለም፡፡ የኢኮኖሚ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚም እንደዚያው ነው፡፡ በእንግሊዝኛ ካልሆነ አይገባንም፡፡ ብሔራዊ ባንክ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የሚያዘጋጀው ዓመታዊ ሪፖርት የምንዛሪዎችን እና የጥሬ ገንዘብን…

ገና በኮቪድ-19 ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው  የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፩) -በጌታቸው አስፋው
Economy, ኢኮኖሚ

ገና በኮቪድ-19 ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፩) -በጌታቸው አስፋው

በኢሕአዴግ የተበላሸው የጥሬ ገንዘብና የቁጠባ አስተዳደር ያለፈውን መነካካት፣ መውቀስ፣ ማውገዝ፣ ወዘተ… ለዛሬና ለነገ ምንም የሚጠቅመው ነገር የለም ሆኖም ግን መፍትሔ ከችግር ዳሰሳ ስለሚነሳ ለዛሬና ለነገ መፍትሔ ለመፈለግ የትናንትን ችግር መፈተሽ ይጠቅማል፡፡ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች ከፉውን የወረርሽኝ ጊዜ ያላቸውን ከወገኖቻቸው ጋር ተካፍለው ለማሳለፍ የሚያደርጉት ጥረትም ያለፈውን የሚያስረሳ ነው፡፡ ያለፈውን ጉዳይ ለትምህርታችን እና የእርምት እርምጃ ለመውሰድ ብቻ ከተጠቀምንበት…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታ (አንዳንድ ነገሮች) -በኀይሉ ደሬሳ
Articles, Economy, ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታ (አንዳንድ ነገሮች) -በኀይሉ ደሬሳ

የተበላሸ ብድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. በነበራቸው የምክር ቤት ቆይታ ለረጅም ዓመታት ሲንከባለል የነበረውን የተበላሸ የብድር መጠን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ለማስተካከል እንደተቻለ ገልጸዋል፡፡ በተለይም የንግድ ባንክ ላይ ተጠራቅሞ የነበረው የተበላሸ የብድር መጠን ከፍተኛ ነበር፡፡ ባንኩ የመንግሥት እንደ መሆኑ መጠን  85 በመቶ ገደማ  ብድሩ ለመንግሥት ተቋማት የተሰጠ ነው፡፡ የንግድ ባንክን የተበላሸ…

ብሔራዊ ባንክ ያልዘመነውን ኢኮኖሚ በዘመናዊ መመሪያ ለመምራት እየሞከረ ነው-በኢዲዲያ ዳዊት
Economy, ኢኮኖሚ

ብሔራዊ ባንክ ያልዘመነውን ኢኮኖሚ በዘመናዊ መመሪያ ለመምራት እየሞከረ ነው-በኢዲዲያ ዳዊት

የኮሮና ወረርሽኝ በዓለማችን ብሎም በአገራችን መከሰቱን ተከትሎ በሰዎች ጤና ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል፡፡ በዓለማችን እስካሁን በቫይረሱ ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ የተጠቃ ሲሆን ከ300 ሺሕ በላይ ደግሞ ሰው ሕይወታቸውን አጥተዋል፡፡ በአገራችንም የቫይረሱ ስርጭትም ሕይወታቸውን የሚያጡት ሰዎች ቁጥርም እየጨመረ ነው፡፡   ወረርሽኙ ከጤና ስጋትነቱ ባልተናነሰ በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለው ተጽዕኖ በጣም ከፍተኛ ነው፡፡ የትራንስፖርት እንቅስቃሴውን…

ለማን እናምርት? ለገበያ – በጌታቸው አስፋው
Economy, ኢኮኖሚ

ለማን እናምርት? ለገበያ – በጌታቸው አስፋው

ገበያ ምናልባት ብዙ ሰዎች ስለ ግብይይት የሚረዱት እንደ መርካቶ ባለ የገበያ ቦታ የሚከናወን ድርጊትን ብቻ ይሆናል፡፡ ነገር ግን በቤታችን ውስጥ እንኳ ውሃ፣ መብራት፣ ስልክ፣ የሠራተኛ አገልግሎት እንገዛለን፡፡ የሕክምና ምርመራ ስናደርግ፣ ልብሳችንን ስናሳጥብ፣ ጫማ ስናስጠርግ፣ የሕክምና፣  የልብስ እጥበት፣ የጫማ ማሳመር አገልግሎቶችን ከገበያ ገዝተናል፡፡ ድርጅት ወይም መንግሥት ሠራተኛ ሲቀጥሩ የሠራተኛውን አገልግሎት ገዝተዋል ሠራተኛውም አገልግሎቱን ሽጧል ዋጋውም ደሞዙ…

የአገር ውስጥ የግል መዋዕለንዋይ -(ጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)
Economy, ኢኮኖሚ

የአገር ውስጥ የግል መዋዕለንዋይ -(ጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)

የመነሻ ካፒታል እጥረት ችግር በኢትዮጵያ ውስጥ ሥር የሰደደ እንደሆነ ከመታወቁም በላይ የካፒታል ምርታማነትን ለክቶ አለማወቅም ትልቅ ችግር ነው፡፡ በኢሕአዴግ ዘመን በከተሞች በተገነቡ ሕንጻዎችና መንገዶች ብዛት ቋሚ ካፒታል እንደተፈጠረ ምንም ጥርጥር የለም ጥያቄው ግን ምርትን ከማሳደግ አንጻር የእነኚህ ቋሚ ካፒታሎች ምርታማነት ምን ያህል ነው የሚለው ነው፡፡ ምርታማ ባልሆኑ ለባለንብረቱ ኪስ መሙያ ከመሆን ባሻገር ለኅብረተሰቡ ብዙ ጥቅም…

ዋጋዎችን ትክክለኛ ማድረግ (በጌታቸው አስፋው)
Economy

ዋጋዎችን ትክክለኛ ማድረግ (በጌታቸው አስፋው)

ግብዓተ ምርቶችና ምርቶች ትክክለኛ ዋጋቸውን ሳያገኙ በፊት ለማደግ የሚደረግ ሩጫ መጨረሻው ግብ ላይ ሳይደርሱ ተደነቃቅፎ መውደቅ ነው፡፡ ኢኮኖሚስቶች ይህንን እውነታ getting the prices right በማለት ይገልጹታል፡፡ የሠራተኛው የሥራ ዋጋ ደሞዝ፣ የካፒታል ዋጋ ወለድ፣ የመሬት ዋጋ ኪራይ፣ የድርጅት ዋጋ ትርፍ፣ የቁሳዊ ምርትና የአገልግሎት ምርት ዋጋዎች ሁሉም በተወዛገበ የዋጋ አወሳሰን ሥርዓት ውስጥ ሆነው የተረጋጋ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ…

ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ- በጌታቸው አስፋው  (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)
Articles, Economy, ኢኮኖሚ

ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ- በጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)

የአንድ አገር ኢኮኖሚ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላል፤ የምርት ኢኮኖሚ ዘርፍ እና የምርት ኢኮኖሚውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማገበያየት የሚረዳ የገንዘብ ኢኮኖሚ ዘርፍ በሚል። ሁለቱ እንዲደጋገፉ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚው የምርት ኢኮኖሚውን እድገት እንዳያደናቅፍ በጥናትና በዕቅድ መመራት አለባቸው፡፡ የገንዘብ ኢኮኖሚው ዘርፍ በጥናትና በዕቅድ ካልተመራ በቀር ኢኮኖሚውን ቢያሳድግም የሰዎችን የኑሮ ደረጃ አራርቆ አንዱ በድህነት እንዲማቅቅ እና ሌላው በሀብት እንዲምነሸነሽ…

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)
Articles, Economy, World News

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት አገራችንን ውድ ዋጋ እያስከፈላት ነው፡፡ በዚህች አጭር ጽሑፍ ስለአማራና ትግራይ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ ስለሁለቱ ሕዝቦች ኅብረትና አንድነት መናገር አልፈልግም፤ በደንብ የሚታወቅ ስለሆነ፡፡ እነኝህ አንድም ሁለትም የሆኑ ሕዝቦች በታሪክ፣ በሃይማኖት፣ በፊደል፣ በሥነ-ልቦና አንድና ያው መሆናቸው የማያጠራጥር ሐቅ ስለሆነ፡፡ የእኔ አጀንዳ በእነኝህ የኢትዮጵያ ምሰሶዎች ላይ ልኂቃኑ ምን ያህል በደል እንዳደረሱባቸውና እያደረሱባቸው እንደሆነ የተወሰኑ ነጥቦችን…


About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo