መጻሕፍት

የደርግና የአስኳላ ሕልመኞች
World News, መጻሕፍት

የደርግና የአስኳላ ሕልመኞች

“የደርግ ሕልመኞች በተፈጠነ ሁኔታ እየተጠናከሩ ከኮሚቴነት ወደ ደርግነት ተለውጠው የመንግሥት ሥልጣን ወደ መያዝ እየተቃረቡ በመጡበት ጊዜ በአስኳላ ሕልመኞች ካምፕ ውስጥ ከፍተኛ ግራ መጋባት ተፈጠረ፡፡ ለዓመታት ፖለቲካዊ፣ ውጊያዊና ሥነ አእምሯዊ ዝግጅታቸው የፊውዳሉን ሥርዓት ያለ ሌላ ተፎካካሪ ነጻ አውጪ በትግላቸው ለማውረድና የኢትዮጵያ ሕዝብ ታዳጊ ለመሆን ነበር፡፡ አብዮታዊ ጽሑፎችንና የጭቁን ሕዝቦች ልብ አንጠልጥል ታሪኮች ትግሎችን በአንክሮ የተከታተሉት አውቀውም…

ነገን መፍራት:-  የአማራ ክልል ሕዝብ ሥር የሰደደ ችግር _ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)
World News, መጻሕፍት

ነገን መፍራት:- የአማራ ክልል ሕዝብ ሥር የሰደደ ችግር _ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)

የዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) አዲስ መጽሐፍ “ሰበዝ” ከያዘቻቸው መጣጥፎች ውስጥ አንዱ “ነገን መፍራት” የሚል አርስት ተሰጥቶታል፡፡ በዚህ ጽሑፍ፣ ደራሲው አንድ የሥራ ገጠመኙን ይተርክልናል፡፡ ገጠመኙ፣ ራሱ በሚመራው ድርጅት (አመልድ) በተዘረጋ ፕሮጀክት የታቀፈን “ደሃ” አርሶ አደር ቤት ተገኝቶ የተመለከተው ነው፡፡ አርሶ አደሩ በፕሮጀክቱ በሚሰጥ ስልጠና ታግዞ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በማካሄድ በዓመት ወደ 87 ሺሕ በር አግኝቷል፡፡ አርሶ አደሩ …


About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo