ሐተታ

የሰላም መሠረቶች-በበቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የሰላም መሠረቶች-በበቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

የሰላምን ምንነት በአጭርና ቀላል መንገድ መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሰላም ሲኖር በቀላሉ የሚወሰድ፣ ሲደፈርስ ብቻ ዋጋው ምን ያህል ከባድና አስፈላጊ የሆነ በትውልዶች መፈራረቅ የዳበረ እሴት መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ ሰላም ከጥንት ፈላስፎች እስከቅርብ ጊዜ ሊቃውንት የተጠበቡበት ለሰው ልጆች በጣም አስፈላጊ የሆነ እሴት ነው፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱን መፈለግ ጠቃሚነቱን ለማጉላት ካልሆነ በቀር ሰላምን ሁሉም ይረዳታል፤ያውቃታል ማለት ይቻላል፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱ…

ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል?-በቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)
Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል?-በቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)

ይህ ጥያቄ ገና ከ1928 ዓ.ም የጣልያን ወረራ ቀድሞ ባለው ዘመን ባቆጠቆጠው የለውጥ ሐዋሪያ ልሂቃን በተለያየ መልኩ የተነካካ ቢሆንም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ በማንሳት የተሟላ መልስ ለማቅረብ የሞከሩት እውቁ ሊቅ ሀዲስ ዓለማየሁ ነበሩ፡፡ ከዚያ ወዲህ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ሀዲስ ካቀረቡት አማራጭ ሌላ ሁለት ፍፁም የተራራቁ የአገር አስተዳደር ርዕዮት ዓለሞች የተከተሉ ሁለት አገዛዞች  በተግባር ተሞክረዋል፡፡ የወታደራዊው ደርግ…

ምን ዓይነት ሽግግር? የለውጡ ተግዳሮቶችና አጣዳፊ የፖሊሲ እርምጃዎች -(በሙሉጌታ ጉደታ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
Articles, Featured articles, ሐተታ, ፖለቲካ

ምን ዓይነት ሽግግር? የለውጡ ተግዳሮቶችና አጣዳፊ የፖሊሲ እርምጃዎች -(በሙሉጌታ ጉደታ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

በፖለቲካ ሽግግር ላይ ለሚገኝ ለማንኛውም አገር የሚሠራ ‘የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ሞዴል’ ወይም ‘ንድፈ ሐሳብ’ የሚባል ነገር የለም፡፡ የሽግግር ዘመን ታክቲክም ሆነ ስትራቴጂ፣ እንዲሁም የሚወሰዱት የፖሊሲ እርምጃዎችም ሆኑ ፕሮግራሞች በእያንዳንዱ አገር ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚመሠረቱ እንጂ ለሁሉም አገር የሚሠሩ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ ሽግግር ወቅት መቃኘት የሚኖርበት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ተመሥርቶ፣ ተግዳሮቶቹና እድሎቹን በመገምገምና በእነሱም…

ዝምታና ፍራቻ ከምሁራን አይጠበቅም – በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
Featured articles, ሐተታ

ዝምታና ፍራቻ ከምሁራን አይጠበቅም – በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

“ምሁር” የሚለው ቃል ትርጉሙ በጣም ሰፊ ነው፡፡ ሁሉንም የሚያስማማ ትርጉም ማግኘትም ያስቸግራል፡፡ ብዙ ሰዎች የጻፉበት ርእሰ ጉዳይም ነው፡፡ ለምሳሌ በእኛ አገር ምሁርነት በተለምዶ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ ዲፕሎማ ዲግሪ ከማግኘት ጋር ይያያዛል፡፡ ይህ አመለካከት ግን ብዙ ርቀት አያስኬድም፡፡ አንቶኒዮ ግራምሺ (Antonio Gramsci) የተባለው ጣሊያናዊ ፈላስፋ ‹‹ምሁር ማት ልክ እንደ መደብ ራሱን ችሎ የቆመ ሳይሆን ወደ ሥልጣን ከሚመጣ…

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! – ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)
Articles, History, Politics, ሐተታ, ሕግ

ከግጭት ወደ ግጭት እንዳይሆን! – ዓለማየሁ ጉርሙ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያዊያን በርካታ መልካም ታሪካዊ አጋጣሚዎች አምልጠውናል፡፡ አሁን የሚታየው ለዴሞክራሲ ሽግግር ሊያግዝ የሚችል ታሪካዊ ዕድልም እንዳያመልጠን በእጅጉ ያሰጋል፡፡ ከአፈና አገዛዝ ተላቀን ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንመሠርት ወደምንችልበት የሽግግር ዘመን ገባን ብለን ደስ ሲለን፣ ለውጡ መልኩን እንዲቀይርና ወዳልተፈለገ አቅጣጫ እንዲሄድ ከየአቅጣጫው መጠላለፍ እየታየ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ባለፈው የአፈና ዘመን እንኳ ባልታየ መልኩ በሺሕዎች የሚቆተሩ ኢትዮጵያዊያን እንደመጤና ባይተዋር እየተቆጠሩ እየተፈናቀሉ…


1 2
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo