ሐተታ

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!
Featured articles, ሐተታ

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!

ኢትዮጵያዊያን ለፖለቲካ ሽግግር እንግዳ ነን፡፡ በታሪካችን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የፖለቲካ ውድድርና ፉክክር (political contestation) የተጀመረው በጣም በቅርቡ ነው፡፡ እሱም ቢሆን ሁሉም ተፎካካሪዎች በእኩል መሠረት ላይ በማይሆኑበት ኢፍትሐዊ የጨዋታ ሜዳ ላይ የሚካሄድ ፉክክር ነው፡፡ ይህ ጊዜ አገራችን ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ምሁራን የሚፈተኑበት ጊዜም አሁን ነው፡፡ ምን ያህል ዝግጁ ነን? የፖለቲካ ልሂቃኑ ይህ ለውጥ አገርና ወገንን በሚጠቅም መልኩ…

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ…

ሲቪክ ማኅበራት ይደገፉ፤ ይጠናከሩ!
Featured articles, ሐተታ

ሲቪክ ማኅበራት ይደገፉ፤ ይጠናከሩ!

የሕዝባችን የእርስ በርስ መስተጋብር ሰላማዊ በሆነ መልኩ እንዲቀጥልና የአገራችን ህልውና እንዲጠበቅ፣ ብሎም የዴሞክራሲ ሽግግር ማድረግ እንድትችል ከተፈለገ ከፖለቲካ ድርጅቶች ይልቅ አገር በቀል የሆኑት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከፍተኛ ሚና መጫዎት ይገባቸዋል፡፡ ብዙዎቹ የአገራችን የፖለቲካ ድርጅቶች ከዴሞክራሲና ከዴሞክራሲያዊ አሠራር አንጻር ሲመዘኑ ከፍተኛ ችግር ያለባቸው በመሆናቸው በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች መጠናከር ላይ ትልቅ ትኩረት ሊደረግ ይገባል፡፡ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት…

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)
Articles, News, Opinion, ሐተታ

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)

አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ናቸው፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም በቅርቡ ባሳለፈው ውሳኔ እና ተያያዥ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሲራራ ዝግጅት ክፍል ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ሲራራ፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም መወሰኑን…

ወደፊት እንራመድ!-በዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር)
Articles, News, ሐተታ

ወደፊት እንራመድ!-በዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር)

እ.ኤ.አ. ኅዳር 7 ቀን 1987 “የሕይወት ዘመን ፕሬዚዳንት” ሲባሉ የነበሩት የቱኒዚያው የቀድሞ መሪ ሀቢብ ቡርጊባ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤን አሊ የተገለበጡበት ቀን ነው። ቤን አሊ “ሕገ መንግሥታዊ መፈንቅለ መንግሥት” የሚል ስያሜ ባተረፈው ደም ያላፋሰሰ ሒደት፣ የርዕሰ መንግሥትነቱን ሥልጣን በጨበጡ ማግስት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታታቸውም በላይ፣ ቱኒዚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማኅበራትና የፖለቲካ ኀይሎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ከባቢ እንደሚፈጠርና…

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ
Politics, World News, ሐተታ, ፖለቲካ

ፈርሶም የማይረጋጋው ደቡብ ክልል-በዳዊት ዋበላ

ፈር መያዣ ማክሰኞ፣ ሰኔ 2 ቀን 2012 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ የደቡብ ክልል የዞን እና የልዩ ወረዳ አስተዳዳሪዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸው ተዘግቧል፡፡ በስብሰባው በሕዝበ ውሳኔ ክልል መሆኑ የተረጋገጠው የሲዳማ ዞንን ጨምሮ የደቡብ ክልልን በአራት የሚከፍለው አዲስ አወቃቀር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲተላለፍ ከስምምነት ላይ መደረሱም ተመልክቷል፡፡ “የሰላም አምባሳደሮች” በሚል…

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ
Articles, Politics, World News, ሐተታ, ኢኮኖሚ

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረጉት ግሪካዊ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ “Ethiopia: The Last two Frontiers” በሚለው መጽሐፋቸው የሶማሌንና የአፋርን ክልሎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ ፐሮፌሰር ማርካኪስ እንደሚሉት እነዚህ ኹለት ክልሎች በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት እና/ወይም በአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ለአገረ መንግሥቱ ህልውና ጠንቅ በመሆኑ በፍጥነት መስተካከል ያለበት ነው፡፡ እውነትም በእነዚህ ክልሎች…

የሚሰብኩትን የሚኖሩ ፖለቲከኞች ከወዴት አሉ?
Featured articles, ሐተታ

የሚሰብኩትን የሚኖሩ ፖለቲከኞች ከወዴት አሉ?

የዘውግና ሃይማኖት ብዝሃነት ባለባቸው አገሮች (ማኅበረሰቦች) ግጭት ሊበረክት እንደሚችል ይታመናል፡፡ ሆኖም የዓለም ታሪክ እንደሚያሳየን የዘውግም ይሁን የሃይማኖት ብዝሃነት በራሱ የግጭት ምንጭ ሊሆን አይችልም፡፡ ከፍ ያለ ልዩነትና ክፍፍል ያለባቸው ማኅበረሰቦች ግጭትን ለማስወገድ እና ጠንካራ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚያስችላቸው የሕግ የበላይነት የነገሠበት እና የዜጎችና የቡድኖች መብት የተከበረበት ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በተቻለ መጠን ሁሉንም ዜጎችና ቡድኖች…

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!
Featured articles, ሐተታ

አሁንም የሥርዓት ግንባታ ውድቀት እንዳይገጥመን!

ኢትዮጵያዊያን ለፖለቲካ ሽግግር እንግዳ ነን፡፡ በታሪካችን በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የፖለቲካ ውድድርና ፉክክር (political contestation) የተጀመረው በጣም በቅርቡ ነው፡፡ እሱም ቢሆን ሁሉም ተፎካካሪዎች በእኩል መሠረት ላይ በማይሆኑበት ኢፍትሐዊ የጨዋታ ሜዳ ላይ የሚካሄድ ፉክክር ነው፡፡ ይህ ጊዜ አገራችን ፖለቲከኞችና የፖለቲካ ምሁራን የሚፈተኑበት ጊዜም አሁን ነው፡፡ ምን ያህል ዝግጁ ነን? የፖለቲካ ልሂቃኑ ይህ ለውጥ አገርና ወገንን በሚጠቅም መልኩ…

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?

ፈር መያዣ ዶናልድ ዱቶን የተባለ ጸሐፊ “የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋና ቅጥ ያጣ አመጽ ሥነ-ልቦና” (2007) የተሰኘውን መጽሐፉን ሲጀምር፡- “አሁን ሰብአዊውን ገመና ስላወቅሁት፣ የመጽሐፌን መታሰቢያነት ለውሻዬ አድርጌዋለሁ፤” ይላል፡፡ ምናልባትም ያሳለፍነው ክፍለ ዘመን ገድል በታሪክ ድርሳናት ሲዘከር ከሁሉ ጎልቶ የሚታይ ጉዳይ ቢኖር የሰው ልጅ በገዛ ራሱ ላይ የፈጸመው ሰቆቃና ጭካኔ መሆኑ አይቀርም፡፡ ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት ባለፉት መቶ ዓመታት ፍጅቶችና…

እንደገና የአፈና አገዛዝ?-(ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)
Articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

እንደገና የአፈና አገዛዝ?-(ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

“ግፉ በዛ!” ታኅሣሥ 24 ቀን 2004 ዓ.ም. የአወሊያ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የጠየቁት ጥያቄ ነው፡፡ በዕለቱ አወሊያ ትምህርት ቤት ውስጥ በመስዋዕትነት የተመሠረተው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የሙስሊሙ ብቸኛ ወኪል ለሆዳቸው ባደሩና የሙስሊሙን ጥቅም አሳልፈው በሰጡ ሰዎች ተሞልቷል፤ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን ጥሶ ይህን ምረጡ ያንን አትምረጡ እያለ በውስጥ ጉዳያችን መግባቱን ያቁም፤ የተባረሩት መምህሮቻችን ይመለሱ፤ መንግሥት የአሕባሽ አስተምህሮን መደገፉን…


1 2
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo