Articles

Articles, News, Opinion

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]

የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ከሥርወ መንግሥታዊ ወደ አብዮታዊ ከዚያም ወደ ዘውጋዊነት ባደረገው ታሪካዊ ጉዞ ምክንያት የጥንታዊነትና ዘመናዊነት፣ ዜግነታዊነትና ዘውጋዊነት፣ ባህላዊነትና ፖለቲካዊነት፣ ወዘተ… መንትያነቶች በአገሪቱ ብሔራዊ ማንነት ግንዛቤ፣ የብሔርተኝነት ፖለቲካና ጥናት ውስጥ በሰፊው ይንጸባረቃሉ፡፡ ስለዚህም ተቀዳሚው እርምጃ እነዚህን ጉራማይሌዎች የሚያስተናግድ ለአገር ግንባታው መሠረት የሚሆን ግልጽና አካታች ርዕዮተ ዓለም መንደፍ ይሆናል፡፡ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ሕዝብን ከመንግሥት፣ እንዲሁም የመንግሥትን አካላት በአዎንታዊነት...
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ...
Articles, News, Opinion

የዐቢይ መንግሥት ጠንካራ ነው- ፋሲል ኑርልኝ

“በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ደካማ ነው፤ አገሪቱ በየቦታው በታጠቁ ኀይሎች እየታመሰች ነው፤ በመንግሥት ላይ መንግሥት የሆኑ አካላት እንደፈለጋቸው አመጽ እየጠሩና ሕዝብ እያስገደሉ ሳይጠየቁ በነጻነት እየተንቀሳቀሱ ነው፤ ሕወሓትም ከክልሉ አልፎ አገር እንዲያተራምስ ዕድል ተሰጥቶታል፤ ይህ ብቻ ሳይሆን ሕወሓት በማናለብኝነት መንፈስ ምርጫ ለማካሄድ ወስኗል፤ ሃይማኖት ተኮር ፓርቲዎችና ባንኮች ብቅ ብቅ እያሉ በአገሪቱ ህልውና ላይ...
Articles, News, Opinion

“ከብዙዎቹ አመጾች ጀርባ ሕወሓት አለ”-አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

የዚህ እትም የሲራራ ጋዜጣ እንግዳ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ናቸው፡፡ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መሥራች አባላት መሀከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ በድርጅቱ ውስጥ በተፈጠረ ልዩነት ምክንያት ከሕወሓት ተሰናብተው ለበርካታ ዓመታት ኑሯቸውን በአውሮፓ (ኔዘርላንድስ) ገፍተዋል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በተፈጠሩ የኢትዮጵያ ድርጅቶች ኅብረቶችና ቅንጅቶች ከፍተኛ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት ዶ/ር አረጋዊ፣ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር...
Articles, News, Opinion, ሐተታ

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)

አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ናቸው፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም በቅርቡ ባሳለፈው ውሳኔ እና ተያያዥ ወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ከሲራራ ዝግጅት ክፍል ጋር አጭር ቆይታ አድርገዋል፡፡ ሲራራ፡- የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም መወሰኑን...
Articles, News, ሐተታ

ወደፊት እንራመድ!-በዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር)

እ.ኤ.አ. ኅዳር 7 ቀን 1987 “የሕይወት ዘመን ፕሬዚዳንት” ሲባሉ የነበሩት የቱኒዚያው የቀድሞ መሪ ሀቢብ ቡርጊባ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤን አሊ የተገለበጡበት ቀን ነው። ቤን አሊ “ሕገ መንግሥታዊ መፈንቅለ መንግሥት” የሚል ስያሜ ባተረፈው ደም ያላፋሰሰ ሒደት፣ የርዕሰ መንግሥትነቱን ሥልጣን በጨበጡ ማግስት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታታቸውም በላይ፣ ቱኒዚያ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ማኅበራትና የፖለቲካ ኀይሎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ከባቢ እንደሚፈጠርና...
Articles, Politics, World News, ሐተታ, ኢኮኖሚ

የሶማሌ ክልል ልኂቃን ወደ ማዕከል መምጣት-በፋሲል ኑርልኝ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምርምር ያደረጉት ግሪካዊ ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ “Ethiopia: The Last two Frontiers” በሚለው መጽሐፋቸው የሶማሌንና የአፋርን ክልሎች ልዩ ትኩረት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ ፐሮፌሰር ማርካኪስ እንደሚሉት እነዚህ ኹለት ክልሎች በኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት እና/ወይም በአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ለአገረ መንግሥቱ ህልውና ጠንቅ በመሆኑ በፍጥነት መስተካከል ያለበት ነው፡፡ እውነትም በእነዚህ ክልሎች...
Articles, Economy, ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታ (አንዳንድ ነገሮች) -በኀይሉ ደሬሳ

የተበላሸ ብድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. በነበራቸው የምክር ቤት ቆይታ ለረጅም ዓመታት ሲንከባለል የነበረውን የተበላሸ የብድር መጠን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ለማስተካከል እንደተቻለ ገልጸዋል፡፡ በተለይም የንግድ ባንክ ላይ ተጠራቅሞ የነበረው የተበላሸ የብድር መጠን ከፍተኛ ነበር፡፡ ባንኩ የመንግሥት እንደ መሆኑ መጠን  85 በመቶ ገደማ  ብድሩ ለመንግሥት ተቋማት የተሰጠ ነው፡፡ የንግድ ባንክን የተበላሸ...
Articles, News

ቅስም ሰባሪው የዶ/ር ንጉሥ ሕልፈት እና የእኛ ኑሮ -በዶ/ር አብርሃም አርአያ (የቀዶ ሕክምና ሬዚደንት ሐኪም)

የዶ/ር ንጉሥ ሸጋው ሕልፈት የበርካታ ጤና ባለሙያዎችን ልብ በሐዘን የሰበረ ነው፡፡ ወንድማችን ያጣነው አቅም ስለሌለን ነው፡፡ አቅም ቢኖረን ሊተርፍ የሚችልበት ዕድል ይኖር ነበር፡፡ የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች የጤና መድህን የለንም፡፡ የሚከፈለን ደሞዝም እንኳን ለሕክምና ወጪ ለቤት ኪራይም በአግባቡ የሚበቃ አይደለም፡፡ ከውጪ ሆኖ የሚመለከተን ማኅበረሰብ ብዙ የሚከፈለን ነው የሚመስለው፡፡ ሐኪም በታመመ ቁጥር ለመታከሚያ እየተባለ ሁልጊዜ ልመና እንወጣለን፡፡...
Articles, News, Politics

አሳሳቢው የጤና ባለሙያዎቻችን ይዞታ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ እየሞተ ነው -በዶ/ር አብረሐም አርኣያ (የ‹ሐኪም› ማኅበራዊ ትስስር ገጽ መሥራች እና ጠቅላላ ሐኪም)

በቅርቡ 65 የጤና ባለሙያዎች እና ድጋፍ ሰጪ አካላት የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው በጤና ሚኒስቴር በኩል ተገልጿል፡፡ ይህ የሚያሳየው የጤና ዘርፉ ዝግጁነት ምን ያህል ደካማ እንደነበር ነው፡፡ በዚህ ጊዜ ይህን ያህል ባለሙያ በቫይረሱ ሲጠቃ ጦርነቱ ሳይጀመር ወታደሩ ቀድሞ እንደሞተ ነው መቁጠር ያለብን፡፡ የጤና ባለሙያዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ቀድመን በማወቃችን ለሕዝብ ይፋ እንዲደረግ ግፊት ስናደርግ ነው የቋየነው፡፡ ባለን የማኅበራዊ...
Articles, History, World News, ሕግ

የክልሎችን አወቃቀር የመከለስ አስፈላጊነት

በሥራ ላይ የሚገኘው የክልሎች አደረጃጀት በሽግግር ወቅት የተሠራ፣ በሚመለከታቸው የመስኩ ምሁራን ጥልቀት ያለው ጥናት ያልተደረገበትና የሁሉንም ብሔር ብሔረሰብ ሕዝቦችና ፖለቲከኞች ፍላጎት በአግባቡ ያላስተናገደ፣ ይልቁንም አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብም ሆነ በወቅቱ ተደራጅተው ይንቀሳቀሱ የነበሩት የተቃዋሚ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆኑ የኢሕአዴግ አባልና አጋር ድርጅቶች አመራሮችና አባላት ጭምር በንቃት፣ በብስለት እና የእኩልነት ስሜትን በሚያስተናግድ መልኩ ተሳትፈው ሐሳባቸውን በነጻነት ያራመዱበትና ድምጻቸውንም...
Articles, News, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

ወገንተኝነት የተጫነው የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የጥናት ሪፖርት-በበላይነው አሻግሬ (ጠበቃና የሰብአዊ መብት ባለሙያ)

“አምነስቲ አንተርናሽናል” ዓለም ዐቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት እንደሆነ  ይታወቃል፡፡ ድርጅቱ በዓለም አገሮች ሁሉ ያለውን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ እየመረመረ የጥናቱን ውጤት ለአገራቱ፣ ለሚመለከታቸው አህጉራዊና ዓለም ዐቀፋዊ ተቋማት ያሳውቃል፤ የእርምት እርምጃዎች እንዲወሰዱ ሐሳብ ያቀርባል፡፡ አምነስቲ በተለይ የሚታወቀው አምባገነን መንግሥታት የሚፈፅሙትን ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ያጋልጣል፡፡ በጠቅላላው አምነስቲ ኢንተርናሽናል እንደ ዓለም ዐቀፍ ተቋም፣ በተለያዩ አገሮች ያለውን የሰብአዊ...
Articles, News, Politics, ሕግ

አገር ግንባታ በኢትዮጵያ፤ ከትናንት እስከ ነገ -በቴዎድሮስ ኀይሌ

1.ንድፈ–ሐሳባዊና ታሪካዊ መግቢያ 1.1. አገር ግንባታ ምንድን ነው? በመጀመሪያ ‹አገር ግንባታ› (na­tion-building) የሚለው እሳቤ በአማርኛው አጠቃቀሙ የብሔርተኝነት ሦስት አዕማዶች ከሆኑት አገር፣ ሕዝብና መንግሥት በአንዱ ላይ ብቻ የቆመ ይመስላል:: ስለዚህም ለእንግሊዝኛው የተሻለው አገላለጥ ‹ብሔር ግንባታ› ነበር:: ይሁን እንጂ አገር ያለ ሕዝብና መንግሥት፤ ሕዝብ ቢያንስ በምኞት ደረጃ ያለ አገርና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለ አገርና ሕዝብ የተሟላ ትርጉም...
Articles, News, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

አውቀን እንታረም

ሲራራ ጥር 30/ 2012 1ኛ ዓመት ቁጥር 001 ዳንኤል ክንዴ (ዶ/ር) እ.ኤ.አ. ኅዳር 7 ቀን 1987 “የሕይወት ዘመን ፕሬዚዳንት” ሲባሉ የነበሩት የቱኒዚያው የቀድሞ መሪ ሀቢብ ቡርጊባ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤን አሊ የተገለበጡበት ቀን ነው። ቤን አሊ “ሕገ መንግሥታዊ መፈንቅለ መንግሥት” የሚል ስያሜ ባተረፈው ደም ያላፋሰሰ ሒደት፣ የርዕሰ መንግሥትነቱን ሥልጣን በጨበጡ ማግስት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን ከመፍታታቸውም በላይ፣...
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የዘር ፍጅት፤የኢትዮጵያ ፈተና?

ፈር መያዣ ዶናልድ ዱቶን የተባለ ጸሐፊ “የዘር ማጥፋት፣ የጭፍጨፋና ቅጥ ያጣ አመጽ ሥነ-ልቦና” (2007) የተሰኘውን መጽሐፉን ሲጀምር፡- “አሁን ሰብአዊውን ገመና ስላወቅሁት፣ የመጽሐፌን መታሰቢያነት ለውሻዬ አድርጌዋለሁ፤” ይላል፡፡ ምናልባትም ያሳለፍነው ክፍለ ዘመን ገድል በታሪክ ድርሳናት ሲዘከር ከሁሉ ጎልቶ የሚታይ ጉዳይ ቢኖር የሰው ልጅ በገዛ ራሱ ላይ የፈጸመው ሰቆቃና ጭካኔ መሆኑ አይቀርም፡፡ ጥናቶች እንደሚያረጋግጡት ባለፉት መቶ ዓመታት ፍጅቶችና...
Articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

እንደገና የአፈና አገዛዝ?-(ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

“ግፉ በዛ!” ታኅሣሥ 24 ቀን 2004 ዓ.ም. የአወሊያ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የጠየቁት ጥያቄ ነው፡፡ በዕለቱ አወሊያ ትምህርት ቤት ውስጥ በመስዋዕትነት የተመሠረተው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች የሙስሊሙ ብቸኛ ወኪል ለሆዳቸው ባደሩና የሙስሊሙን ጥቅም አሳልፈው በሰጡ ሰዎች ተሞልቷል፤ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን ጥሶ ይህን ምረጡ ያንን አትምረጡ እያለ በውስጥ ጉዳያችን መግባቱን ያቁም፤ የተባረሩት መምህሮቻችን ይመለሱ፤ መንግሥት የአሕባሽ አስተምህሮን መደገፉን...
Articles, Featured articles, Politics, ሐተታ, ፖለቲካ

የሰላም መሠረቶች-በበቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)

የሰላምን ምንነት በአጭርና ቀላል መንገድ መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሰላም ሲኖር በቀላሉ የሚወሰድ፣ ሲደፈርስ ብቻ ዋጋው ምን ያህል ከባድና አስፈላጊ የሆነ በትውልዶች መፈራረቅ የዳበረ እሴት መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ ሰላም ከጥንት ፈላስፎች እስከቅርብ ጊዜ ሊቃውንት የተጠበቡበት ለሰው ልጆች በጣም አስፈላጊ የሆነ እሴት ነው፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱን መፈለግ ጠቃሚነቱን ለማጉላት ካልሆነ በቀር ሰላምን ሁሉም ይረዳታል፤ያውቃታል ማለት ይቻላል፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱ...
Articles, Featured articles, Politics

Uprooting Revolutionary Democracy and Questioning Mädämär:Can Abiy’s EPRDF clean the leftovers of Revolutionary Democracy and install the ideology of Mädämär uniquely?-by Alelign Aschale (PhD)

After western ideologies (ideas of politics) encroached in their country and emptied enforce, Africans (especially of political elites) hastened to borrow or buy them without reduction. Among the immensely borrowed and bought ideologies without taming were Capitalism, Marxism, Leninism, Socialism, Communism, and the proletariat system. Maoism contributed for integrating the east (China) with the west,...
Articles, Featured articles, ሐተታ, ፖለቲካ

ምን ዓይነት ሽግግር? የለውጡ ተግዳሮቶችና አጣዳፊ የፖሊሲ እርምጃዎች -(በሙሉጌታ ጉደታ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

በፖለቲካ ሽግግር ላይ ለሚገኝ ለማንኛውም አገር የሚሠራ ‘የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ሞዴል’ ወይም ‘ንድፈ ሐሳብ’ የሚባል ነገር የለም፡፡ የሽግግር ዘመን ታክቲክም ሆነ ስትራቴጂ፣ እንዲሁም የሚወሰዱት የፖሊሲ እርምጃዎችም ሆኑ ፕሮግራሞች በእያንዳንዱ አገር ተጨባጭ የፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚመሠረቱ እንጂ ለሁሉም አገር የሚሠሩ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ ሽግግር ወቅት መቃኘት የሚኖርበት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታዎች ላይ ተመሥርቶ፣ ተግዳሮቶቹና እድሎቹን በመገምገምና በእነሱም...
Articles, Economy, ኢኮኖሚ

ምንዛሪ፣ ጥሬ ገንዘብ፣ ገንዘብ እና የዋጋ ንረት በኢትዮጵያ- በጌታቸው አስፋው (የብሔራዊ ኢኮኖሚ ዕቅድ ባለሙያ)

የአንድ አገር ኢኮኖሚ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ይከፈላል፤ የምርት ኢኮኖሚ ዘርፍ እና የምርት ኢኮኖሚውን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለማገበያየት የሚረዳ የገንዘብ ኢኮኖሚ ዘርፍ በሚል። ሁለቱ እንዲደጋገፉ በተለይም የገንዘብ ኢኮኖሚው የምርት ኢኮኖሚውን እድገት እንዳያደናቅፍ በጥናትና በዕቅድ መመራት አለባቸው፡፡ የገንዘብ ኢኮኖሚው ዘርፍ በጥናትና በዕቅድ ካልተመራ በቀር ኢኮኖሚውን ቢያሳድግም የሰዎችን የኑሮ ደረጃ አራርቆ አንዱ በድህነት እንዲማቅቅ እና ሌላው በሀብት እንዲምነሸነሽ...
(Visited 264 times, 1 visits today)
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo