ርእሰ አንቀጽ

Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ...
Articles, News, Opinion

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]

የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ከሥርወ መንግሥታዊ ወደ አብዮታዊ ከዚያም ወደ ዘውጋዊነት ባደረገው ታሪካዊ ጉዞ ምክንያት የጥንታዊነትና ዘመናዊነት፣ ዜግነታዊነትና ዘውጋዊነት፣ ባህላዊነትና ፖለቲካዊነት፣ ወዘተ… መንትያነቶች በአገሪቱ ብሔራዊ ማንነት ግንዛቤ፣ የብሔርተኝነት ፖለቲካና ጥናት ውስጥ በሰፊው ይንጸባረቃሉ፡፡ ስለዚህም ተቀዳሚው እርምጃ እነዚህን ጉራማይሌዎች የሚያስተናግድ ለአገር ግንባታው መሠረት የሚሆን ግልጽና አካታች ርዕዮተ ዓለም መንደፍ ይሆናል፡፡ ሕዝብን ከሕዝብ፣ ሕዝብን ከመንግሥት፣ እንዲሁም የመንግሥትን አካላት በአዎንታዊነት...
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የዘመቻ ነገር እየሆነ፣ ሁሉም ነገር ስርና መሠረት ያልያዘ እየሆነ ያሉብንን ችግሮች በዘላቂነት መፍታት አልተቻለም፡፡ ውይይት ተደረገ፣ ጥናታዊ ጽሑፍ ቀረበ፣ ችግር ተለይቶ የመፍትሔ ሐሳብ ቀረበ ይባላል፡፡ ሆኖም ሳምንት ሳይቆይ...

ትኩስ ዜናዎች

Top Stories

Articles, News, Opinion

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]

የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ከሥርወ መንግሥታዊ ወደ አብዮታዊ ከዚያም ወደ ዘውጋዊነት ባደረገው ታሪካዊ ጉዞ ምክንያት የጥንታዊነትና ዘመናዊነት፣ ዜግነታዊነትና ዘውጋዊነት፣ ባህላዊነትና ፖለቲካዊነት፣ ወዘተ… መንትያነቶች በአገሪቱ ብሔራዊ ማንነት...
Articles, Featured articles, News, ሐተታ, ዜና, ፖለቲካ

ከስካሩ ቀነስ፤ ከመረጋጋቱ ጨመር!

በኢትዮጵያ በሁሉም መስክ በሚባል ደረጃ ስክነት ጠፍቷል፤ ጩኸት በርክቷል፤ መሳከር ነግሧል፡፡ በኢኮኖሚውም፣ በፖለቲካውም፣ በማኅበራዊውም መስክ የሰከነ እና በዕውቀት ላይ ተመሠረተ ውይይት እየተደረገ አይደለም፡፡ ሁሉም ጉዳይ ጊዜያዊ እና የ...
Articles, News, Opinion

የዐቢይ መንግሥት ጠንካራ ነው- ፋሲል ኑርልኝ

“በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ደካማ ነው፤ አገሪቱ በየቦታው በታጠቁ ኀይሎች እየታመሰች ነው፤ በመንግሥት ላይ መንግሥት የሆኑ አካላት እንደፈለጋቸው አመጽ እየጠሩና ሕዝብ እያስገደሉ ሳይጠየቁ በነጻነት እየ...

ኢኮኖሚ | ቢዝነስ

Economy, ኢኮኖሚ

ገና በኮረና ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፪)- ጌታቸው አስፋው

መንደርደሪያ ሐሳብ በአንድ ወቅት ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ኀይሌን የመሳሰሉ ሊቅ የሒሳብ ባለሙያዎች የሒሳብ ቃላትን ከእንግሊዝኛው ወደ አማርኛ በመተርጎም ሕዝብ እንዲለማመደው ብርቱ ጥረት አድርገው ነበር፡፡ ነገር ግን አልተሳካላቸውም፡፡ አሁን ድ...
Economy, ኢኮኖሚ

ገና በኮቪድ-19 ዋዜማ ላይ የእምቧይ ካብ የመሰለው የድሃ አበዳሪና የሀብታም ተበዳሪ ግንኙነት የጥሬ ገንዘብ አስተዳደር (፩) -በጌታቸው አስፋው

በኢሕአዴግ የተበላሸው የጥሬ ገንዘብና የቁጠባ አስተዳደር ያለፈውን መነካካት፣ መውቀስ፣ ማውገዝ፣ ወዘተ… ለዛሬና ለነገ ምንም የሚጠቅመው ነገር የለም ሆኖም ግን መፍትሔ ከችግር ዳሰሳ ስለሚነሳ ለዛሬና ለነገ መፍትሔ ለመፈለግ የትናንትን ችግ...
Articles, Economy, ኢኮኖሚ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታ (አንዳንድ ነገሮች) -በኀይሉ ደሬሳ

የተበላሸ ብድር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. በነበራቸው የምክር ቤት ቆይታ ለረጅም ዓመታት ሲንከባለል የነበረውን የተበላሸ የብድር መጠን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ለማስተካከል እንደተቻለ ገልጸዋል፡፡ በተለይም ...

ታሪክ | ኅብረተሰብ

World News, መጻሕፍት

የደርግና የአስኳላ ሕልመኞች

“የደርግ ሕልመኞች በተፈጠነ ሁኔታ እየተጠናከሩ ከኮሚቴነት ወደ ደርግነት ተለውጠው የመንግሥት ሥልጣን ወደ መያዝ እየተቃረቡ በመጡበት ጊዜ በአስኳላ ሕልመኞች ካምፕ ውስጥ ከፍተኛ ግራ መጋባት ተፈጠረ፡፡ ለዓመታት ፖለቲካዊ፣ ውጊያዊና ሥነ አ...
World News, መጻሕፍት

ነገን መፍራት:- የአማራ ክልል ሕዝብ ሥር የሰደደ ችግር _ይሁኔ አየለ (ዶ/ር)

የዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) አዲስ መጽሐፍ “ሰበዝ” ከያዘቻቸው መጣጥፎች ውስጥ አንዱ “ነገን መፍራት” የሚል አርስት ተሰጥቶታል፡፡ በዚህ ጽሑፍ፣ ደራሲው አንድ የሥራ ገጠመኙን ይተርክልናል፡፡ ገጠመኙ፣ ራሱ በሚመራው ድርጅት (አመልድ) በተዘረ...

ሕግ|ፍትሕ|አስተዳደር

መጻሕፍት

የፖለቲካ ሐተታ

Opinion, Politics, ሕግ, ታሪክ, ፖለቲካ

ሥራ አጥነት፣ ሥራ ፈትነት እና የሕግ ሚና

አበበ አሳመረ በአደጉት አገሮች ሥራ አጥነትና ሥራ ፈትነት ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጠው የፖለቲካ አጀንዳ ነው፡፡ ለዚህ ጽሑፍ ሲባል ሥራ አጥ ማለት በመቀጠር የዕድሜ ክልል ውስጥ ሆኖ  ሥራ ያላገኘ ማለት ሲሆን፣ ሥራ ፈት ማለት ደግሞ ...
History, Politics, ሕግ, ፖለቲካ

ሕግን እንደ ፖለቲካ መሣሪያ-ተሾመ ተስፋዬ (የሕግ ባለሙያ)

የአንድ አገር የሕግ ሥርዓት በከፊልም ቢሆን የግለሰቦች ወይም የሕዝቦች የጋራ የፖለቲካ ውሳኔ ውጤት ነው፡፡ ሆኖም ማንኛውም ግለሰብም ሆነ ተቋም ለሕግ ተገዢ የሆነበትንና ፍትሕ የሰፈነበትን አገር ለመገንባት እና ዜጎችን ከፖለቲካ ሥርዓትና ...

Opinion

Articles, News, Opinion

ብሔራዊ መግባባት እንዴት? [በቴዎድሮስ ኀይሌ ]

የኢትዮጵያ ብሔርተኝነት ከሥርወ መንግሥታዊ ወደ አብዮታዊ ከዚያም ወደ ዘውጋዊነት ባደረገው ታሪካዊ ጉዞ ምክንያት የጥንታዊነትና ዘመናዊነት፣ ዜግነታዊነትና ዘውጋዊነት፣ ባህላዊነትና ፖለቲካዊነት፣ ወዘተ… መንትያነቶች በአገሪቱ ብሔራዊ ማንነት...
Articles, News, Opinion

የዐቢይ መንግሥት ጠንካራ ነው- ፋሲል ኑርልኝ

“በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት ደካማ ነው፤ አገሪቱ በየቦታው በታጠቁ ኀይሎች እየታመሰች ነው፤ በመንግሥት ላይ መንግሥት የሆኑ አካላት እንደፈለጋቸው አመጽ እየጠሩና ሕዝብ እያስገደሉ ሳይጠየቁ በነጻነት እየ...
Articles, News, Opinion

“ከብዙዎቹ አመጾች ጀርባ ሕወሓት አለ”-አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር)

የዚህ እትም የሲራራ ጋዜጣ እንግዳ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ናቸው፡፡ ከሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) መሥራች አባላት መሀከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ በድርጅቱ ውስጥ በተፈጠረ ልዩነት ምክንያት ከሕወሓ...
Articles, News, Opinion, ሐተታ

“ሸኔ በመንግሥት ሰዎች ፕሮፓጋንዳ የተፈጠረ ነው”-አቶ ቀጀላ መርዳሳ (የኦነግ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ)

አቶ ቀጀላ መርዳሳ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ናቸው፡፡ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌዴራልና የክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች የሥልጣን ዘመን እንዲራዘም በቅርቡ ባሳለፈው ውሳኔ እና ተያያዥ ወቅታዊ ...
(Visited 2,192 times, 1 visits today)
About Us

The Black Lion is a magazine and online media outlet focusing on the issues of Ethiopia and Ethiopian politics. To serve you best, we produce our journalism across a range of platforms, with a particular focus on politics, economy, culture, entertainment and new forms of storytelling. We’ve grown from a single Facebook page into a suite of digital products like website and into a newsletter.

Email: theblacklionafrica@gmail.com

Logo